ዜና /ሲዊዲናዊያን ጋዜጠኞች ላይ የ 11 ዓመት እስራት የተፈረደባቸው እነ ርዕዮት ዓለሙ ለጥር 1 ቀን 2004 ዓ.ም ተቀጠሩ/

ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 17 ቀን 2004ዓ.ም በዋለው ችሎት “በሕገወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ በመግባትና የጋዜጠኝነት ሙያን እንደ ሽፋን በመጠቀም ለሽብርተኝነት ድጋፍ በመስጠት” ወንጀል የተከሰሱት ሁለቱ ሲዊዲናዊያን ጋዜጠኞች ላይ የ 11 ዓመት እስራት የተፈረደባቸው ሲሆን የሲዊዲን አምባሳደርም ችሎቱን ረግጠው እንደወጡ ሪፖርተራችን ዘግቧል፡፡
በተያያዘ ዜና የነ ርዕዮት ዓለሙን ክስ ሲያይ የነበረው ችሎት ውሳኔ ለመስጠት ለጥር 1 ቀን 2004 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቶ ችሎቱ ተበትኗል፡፡

Comments

it is very nice i like it

Add new comment

Filtered HTML

  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Allowed HTML tags: <a> <em> <strong> <cite> <blockquote> <code> <ul> <ol> <li> <dl> <dt> <dd>
  • Lines and paragraphs break automatically.

Plain text

  • No HTML tags allowed.
  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Lines and paragraphs break automatically.