Add new comment
suggestion
እንደ አቶ ያሬድ አይነት ሰዎች ቁጥር መመናመን ነው ለዚህ ለምንገኝበት ዘመነ ውርደት፤ዘመነ ክህደት፤ዘመነ ጎጠኝነት፤የዳረገን፡፡
አቶ ያሬድ መቸም ይህ ዘመን የደካሞች መብዛት የጠንካሮች ቁጥር መመንመን አይነተኛ መገለጫው ነውና
አቶ እዮብ የሰጡዎትን የተማጽኖ ማሳሰቢያ እኔም እጋራለሁና እስቴ በስም ስለተጠቀሱት ሰዎች አንድ ሁለት ይበሉን፡፡
አክባሪዎ

Yikunu (not verified)
Sat, 01/28/2012 - 07:45
Permalink