Add new comment
በዕውቀቱን ከመውቀስ
እንዲህ ዓይነቶቹ መጣጥፎች ከጊዜ ጊዜ እየተለመዱ መምጣት ያለባቸውና እኛም አንባቢዎች በውስጥ ያሉትን ነጥቦች ካለን ዕውቀት ጋር እያገናዘብን ስንዴውን ከእንክርዳዱ ለይተን የራሳችንን አስተያየት መስጠትና መሳተፍ የምንችል መሆኑን እገነዘባለሁ። ከዚህ ውጭ ግን የዓምደኛውን “የበዕውቀቱን” ከዕውቀት ውጭ መሆን እና “ክልሉ” እንዳልሆነ የሚሰጠው አስተያየት አግባብ እንዳልሆነ ነው። ስለጉዳዩ የምታውቁዋቸው እውነታዎች ካሉ “ፍትህ” ቦታ ልትሰጣችሁ ይገባል እላለሁ። ጣፉ። ጠሃፊውን አትንኩት።

untouchable_9 (not verified)
Fri, 04/13/2012 - 02:44
Permalink