Add new comment

ምን ተሻለ ታዲያ ? ለኔ ለአንባቢው የምትጽፈው በጣም ይመቸኛል:: ግነ ደሞ እኔ ስለተመቸኝ ቀጥል ለማለት ደሞ አፍ የለኝም:: እንዲህ እየተዋከባችሁ የሰላም አየር ለመተንፈስ ባላቻላችሁበት ሁኔታ የራሴን የመንፈስ እርካታ ለማግኘት ብዬ ለማበረታታት እንዴት እችላለሁ ?? እንዴት ያለ ዘመን ነው የደረስነው !!

Filtered HTML

  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Allowed HTML tags: <a> <em> <strong> <cite> <blockquote> <code> <ul> <ol> <li> <dl> <dt> <dd>
  • Lines and paragraphs break automatically.

Plain text

  • No HTML tags allowed.
  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Lines and paragraphs break automatically.