Add new comment
ጥሩ አይደለም-ዎንድም በውቀቱ
ወንድም በውቀቱ:-የቆምክበትን ጊዜና ቦታ አስተውል: በተማርክበት ሙያህ እንጅ የሰው ሙያ ውስጥ ገብተህ አታቡካ:: ምናለበት ወገንህና ሃገርህ ለፍተው ባስተማሩህ ሞያ ብትሰራና ቢታገለግል:: በደንብ ካስተዋልክ: ሆድህ ላይ ጩቤ ሰክተህ ጠላትክን እንደማጉረስ አይነት ስራ እየሰራህ ነው:: የረጅም ጊዜ ታሪክ ጸሃፊ ጳጳስ ለምሆን እድሜ ልክ ምማርና ማስተዋል ያስፈልጋል:: እንዲህ ለምጻፍ ገለልተኛ ሆኖ እንጅ ተንጋሎ አይደለም የሚጻፈው! ታሪክ ከብዙ ማዕዝን ታይቶ ረጂም ጊዜ ተምሳጥሮ እንጅ እንደ ጫት በምርቃና እንጣጥ ተብሎ አይቀነጠብም-እሽ ወንድሜ? እሾህ አጥር ላይ ተደግፈን አልጋ እየተቸን ዬንግሊላ ወድቀን አለም ጥሎን ሄደ!እባክህን ወደሙያህ!

Get (not verified)
Tue, 05/01/2012 - 19:46
Permalink