የኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ 3ኛው አብዮት?
Submitted by Admin on Thu, 11/17/2011 - 19:26ኃይለመስቀል በሸዋምየለህ
ኃይለመስቀል በሸዋምየለህ
ጋዜጠኛ ዮናስ በላይ
በተመስገን ደሳለኝ
ደራሲና ሀያሲ አለማየሁ ገላጋይ
የፍትሕ ተጋባዥ ፀሐፊ
ተመስገን ደሳለኝ
በኃይለመስቀል በሸዋምየለህ
(በተመስገን ደሳለኝ)
እንደሚያውቁት እኛ ኢትዮጵያውያኖች ከማንም የተሻለ እና የተለየ ባህል አለን፡፡ ታላለቆች ለታናናሾች አርአያ የሚሆኑበት እና የምንከባበርበት፡፡ መቼም በዚህ አይነቱ ነገር ታላላቆቹ እነ አሜሪካ እንኳ ከአጠገባችን አይደርሱም፡፡ ይሄ የኢትዮጵያዊ ማንነታችን መገለጫ ነውና፡፡ ታናናሾች ለታላላቆች ወንበር እና መንገድ መልቀቅ፣ ቅድሚያ መስጠት፤ ታላለቆች ደግሞ ታናናሾች ባሉበት ነውር የሆኑ ንግግሮችን አለመናገር፡፡እርሶዎ ደግሞ በንግግርዎ "ውርጋጦች"፣ "እብድ ውሾች"፣ "ወራዳዎች ..." ይሉናል፡፡ በእውነቱ ይሄ እንኳን ከመሪ፤ እንኳን 60 አመት ከሞላው ኢትዮጵያዊ ቀርቶ የወጣትነት ትኩስ እድሜ ላይ ካለም ቢሆን ሲሰማ ያሸማቅቃል፡፡
ኃይለመስቀል በሸዋምየለህ
በበዕውቀቱ ስዩም
(ደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ስዩም የፍትሕ ተጋባዥ ፀሐፊ)
አስተሳሰብህ የሰፈር
አጨዋወትህ ለማፈር
ሁኔታህ ሁሉ ባዳ ነው
አንተን ማስቀመጥ ዕዳ ነው
ኃይለመስቀል በሸዋምየለህ
Copyright © 2013,
Theme by Devsaran
