ፍትህ ቁጥር 172


ፍትህ ቁጥር 172

የመሬት ጥያቄ እና የሊዝ አዋጁ መዘዝ

ኃይለመስቀል በሸዋምየለህ

ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባል ነበር ዱሮ
ወግ ነው ምርጫ ማሸነፍ ሆነ ዘንድሮ!
አስተሳሰብና ጉልበት (ሕገ አራዊት)

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም

ኢህአዴግ እና ሰባት
ሚሊዮን አባላቱ

በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ

የተስፋው ቃል፣ የአህአዴግ ቃል

ተመስገን ደሳለኝ

ይድረስ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ስድብ አምራቾች!

አቤ ቶኪቻው

የኤርትራ ጉዳይ : የሉዐላዊ ወይስ የማስቀየሻ?

በሙሉነህ አያሌው

ዕነዚህንና ሌሎችንም ከፍትህ ቁጥር 172 ያገኛሉ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባል ነበር ዱሮ ወግ ነው ምርጫ ማሸነፍ ሆነ ዘንድሮ! አስተሳሰብና ጉልበት (ሕገ አራዊት)

ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ይባል ነበር ዱሮ
ወግ ነው ምርጫ ማሸነፍ ሆነ ዘንድሮ!
አስተሳሰብና ጉልበት (ሕገ አራዊት)

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም

ልማትና ጥፋት

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም

ለውጥ ብቻም ልማት አይሆንም፤ ጥፋትም ለውጥ ነውና፤ ልማት የሚሆነው ማንንም ሳይጎዳ የኑሮን ደረጃ ከፍ ማድረግ ብቻም አይደለም፤ ከፍ አድርጎ ለመሻሻል ሁሌም የሚንቀሳቀስና እያደገ የሚሄድ መሆኑንም ማረጋገጥ ነው፤ በትእዛዝ ብቻ የመጣ ቆሞ-ቀር ለውጥ ልማት የማይሆነውና ከርሞ ጥጃነትም የሚለመደው ከዚህ ነው፤ ልማት የእያንዳንዱን ሰው አካል ብቻ ሳይሆን አእምሮውንና ነፍሱን መንካትና ማጎልበት ያስፈልገዋል፤ ሰውን የማይነካ ሰማይ-ጠቀስ ግንበ ልማት አይሆንም

Pages